Seattle Public Schools

Protection of Pupil Rights Amendment (PPRA) Amharic

የተማሪ መብቶች ማሻሻያ The Protection of Pupil Rights Amendment (PPRA) በዳሰሳ ጥናቶች፣በግብይት እና በተወሰኑ የአካል ምርመራዎችን መረጃ መሰብሰብን በተመለከተ ለአንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወላ

የተማሪ መብቶች ማሻሻያ The Protection of Pupil Rights Amendment (PPRA) በዳሰሳ ጥናቶች፣በግብይት እና በተወሰኑ የአካል ምርመራዎችን መረጃ መሰብሰብን በተመለከተ ለአንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች መብቶችን የሚሰጥ የፌዴራል ህግ ነው።የሲያትል የትምህርት ቦርድ የPPRA መብቶች እና ግዴታዎችን የሚገልጽ ቦርድ ፖሊሲ ቁጥር 3232 አፅድቋል።ስለ PPRA ተጨማሪ መረጃ በwww.ed.gov ማግኘት ይቻላል።