Washington Guaranteed Admissions Program Opt-Out Form – Amharic
ለዚህ ብቁ የሆኑ የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተመራቂዎች በ the Washington State Guaranteed Admissions Program በኩል በአምስት የዋሽንግተን ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች የምዝገባ ዋስትና ያገኛሉ።ለምዝገባ ተቀባይነት ማግኘት ማለት ለነጻ ትምህርት ዋስትና አይሰጥም።በዚህ ፕሮግራም የሚሳተፉ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች: Central Washington ዩኒቨርሲቲ፣Eastern Washington ዩኒቨርሲቲ፣ The Evergreen State ኮሌጅ፣University of Washington – Tacoma፣Washington State ዩኒቨርሲቲ፣እና Western Washington ዩኒቨርሲቲ።
ይህንን ቅጽ መሙላት ሲያትል የትምህርት ዲስትሪክት የተማሪዎን የትምህርት መረጃ ከላይ ለተዘረዘሩት ተቋማት እንዲያጋራ ፈቃደኛ አለመሆንዎን ያሳያል።የእርስዎ መረጃ ከላይ ለተጠቀሱት ተቋማት አይጋራም፣እና ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ስለ የምዝገባ መረጃ ለመጠየቅ በቀጥታ እርስዎ አይጠይቅዎትም።