በ SPS አሁን ይመዝገቡ!
Posted: | Updated:
Summary: ጅዎ ነሐሴ 31 ላይ 5 ዓመት ይሆነዋል(ይሆናታል)? ስለዚህ በሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ወደ ኪንደርጋርተን ለመመዝገብ ጊዜው አሁን ነው።!

በ SPS አሁን ይመዝገቡ!
ልጅዎ ነሐሴ 31 ላይ 5 ዓመት ይሆነዋል(ይሆናታል)? ስለዚህ በሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ወደ ኪንደርጋርተን ለመመዝገብ ጊዜው አሁን ነው።!
እርስዎና ቤተሰብዎ አዲስ የሲያትል ነዋሪ ነዎት? ከጥር/ጃንዋሪ 3 ጀምሮ ለአሁኑ የ2021-22 ወይም ለመስከረም 2022-23 የት/ዘመን እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ እዚህ ይመልከቱ:
ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የእያንዳንዱን ተማሪ ፍላጎትለማሟላት የኣቅራብያ ትምህርት ቤቶች
እና አማራጭ ትምህርት ቤቶች አሉት።. By registering early, new students gain access to important resources and the opportunity to apply for schools other than their assigned attendance school during Open Enrollment.
ጥር 3 ፣ 2022 (January 3)
የ 2022-2023 የትምህርት ዓመት የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ይጀምራል። ሁሉም ምዝገባዎች በኢንተርኔት በሚከተለው ድህረ ገፅ ይከናወናል:
መርዳት እንችላለን:: ከሰኞ እስከ ዓርብ ጥዋት ከ8:30 እስከ ከሰዓት በኋላ 4:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ጆን ስታን ፎርድ ማእከል: 2445 3rd Ave S. በሚገኘው አድራሻችን ይጎብኙን:: በዚሁ አድራሻችን በስፓኒሽ: በኦሮሚኛ: በቻይንኛ: በቬትናሚዝ: በአማርኛ እና በሱማሊኛ ቋንቋዎች ድጋፍ ይኖራል::
ስለ ምዝገባ እና ክፍት የምዝገባ ግዜ የበለጠ ለማወቅ ይፈልጋሉ?
Photo by Jerry Wang on Unsplash