በ SPS አሁን ይመዝገቡ!
Posted on: October 22, 2025
Summary : ጅዎ ነሐሴ 31 ላይ 5 ዓመት ይሆነዋል(ይሆናታል)? ስለዚህ በሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ወደ ኪንደርጋርተን ለመመዝገብ ጊዜው አሁን ነው።!
የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (SPS)
እንኳን ወደ ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች በደህና መጡ! ወረዳችን ወላጆች ታላላቅ የትምህርት ባለሙያዎችን : ጠንካራ የትምህርት ፕሮግራሞችንና ተሳታፊ ማህበረሰብ የሚያገኙበት የአካባቢና አማራጭ ት/ቤቶች ያሉት ነው::
አማርኛ (Amharic) New Student Enrollment video
ተማሪዎቻችን ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
በ SPS, ዋናው ስራችን ጸረ-ዘረኝነትን የሚያራምድ የትምህርት ስርዓትን የሚያማክል የተማሪዎች ትምህርትን በመደገፍ እያንዳንዱ ተማሪ ለኮሌጅ፣ ለስራ እና ለህይወት ዝግጁ ሆኖ እንዲመረቅ አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ የኛ ኃላፊነት እንደሆነ እናምናለን።
በሲያትል የህዝብ ት/ቤቶች ይመዝገቡ!
ነሃሴ 31 ላይ ልጅዎት 5 ዓመት ይሞላዋል/ይሞላታል? ቤተሰብዎ ለሲያትል አዲስ ነው? ከሆነ ለትምህርት ቤት የመመዝገቢያው ጊዜ አሁን ነው!
ቀደም ብለው በመመዝገብ፣ ተማሪዎች በክፍት የምዝገባ ወቅት (ጥር 5-31) አስፈላጊ ግብዓቶችን እና ከተመደቡበት የመማሪያ ትምህርት ቤት ውጪ ላሉ ሌሎች ትምህርት ቤቶች የማመልከት እድል ያገኛሉ።
ለመጪው የት/ዘመን አዲስ የተማሪ ምዝገባ ጃንዋሪ 5 ይጀመራል::
ጥያቄ ወይም አስተያየት አልዎት?
- ልንረዳዎት እንችላለን:: የቋንቋ ድጋፍ በ ስፓኒሽ: ኦሮሞ: ቻይንኛ: ቬትናሚዝ: አማርኛ እና ሶማሊ ይኖራል::
- በ ጆንስታንፎርድ አድራሻችን 2445 3rd Ave S, Seattle, 98134 ይጎብኙን::
