List of
Search for:
የአስተማሪ የምስጋና ሳምንት
Date: May 4 በዲስትሪክቱ ዙሪያ መምህራኖቻችንን ለማክበር ይቀላቀሉን።
ስለ 2022-23 የታቀዱ የደውል ጊዜያት ተጨማሪ መረጃ ያግኙ
Date: April 28 Seattle Public Schools ከመስከረም 2022 ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የትምህርት መጀመሪያ ሠዓት ለውጥ ለማድረግ አቅዷል።ዳንድ ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ የትምህርት ቀን ዝማኔዎች
Date: April 26 በጥር 2022 ባጋጠመው የትምህርት ቀኖች መዘጋት ምክንያት በርካታ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የማካካሻ ቀናት ያስፈልጋቸዋል።የትምህርት የመጀመሪያ ሰዓት ለውጥ ፕሮፖዛል 2022-23
Date: April 21 ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (SPS) የቀጣዩ የትምህርት ዓመት የደወል ጊዜ (የትምህርት መጀመሪያ እና መጨረሻ ጊዜ) እንዲቀየር ሐሳብ አቅርቧል።
የ2022ፀደይየዋናሃላፊጆንስየማህበረሰብማዳመጥጉብኝት
Date: April 6 ከዋና ሃላፊ ጆንስ ጋር በሚደረግ ውይይት ለመሳተፍ የሚከተለውን የመስመር ላይ ዝግጅት ይቀላቀሉ
የኮቪድ ወረርሽኝ ዝግጁነት
Date: April 1 ለዛም ነው ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊ ከሆነ በትምህርት ቤቶቻችን ለሚከሰት የወረርሽኝ ጉዳይ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን እንዲያውቁ የምንፈልገው።State of the District
Date: March 18 Seattle Public Schools State of the District 2022
