Skip to content
የአስተማሪ የምስጋና ሳምንት
በዲስትሪክቱ ዙሪያ መምህራኖቻችንን ለማክበር ይቀላቀሉን።…
ስለ 2022-23 የታቀዱ የደውል ጊዜያት ተጨማሪ መረጃ ያግኙ
Seattle Public Schools ከመስከረም 2022 ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የትምህርት መጀመሪያ ሠዓት ለውጥ ለማድረግ አቅዷል።…
ዳንድ ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ የትምህርት ቀን ዝማኔዎች
በጥር 2022 ባጋጠመው የትምህርት ቀኖች መዘጋት ምክንያት በርካታ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የማካካሻ ቀናት ያስፈልጋቸዋል።…
የትምህርት የመጀመሪያ ሰዓት ለውጥ ፕሮፖዛል 2022-23
ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (SPS) የቀጣዩ የትምህርት ዓመት የደወል ጊዜ (የትምህርት መጀመሪያ እና መጨረሻ ጊዜ) እንዲቀየር ሐሳብ አቅርቧል።…
የኮቪድ ወረርሽኝ ዝግጁነት
ለዛም ነው ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊ ከሆነ በትምህርት ቤቶቻችን ለሚከሰት የወረርሽኝ ጉዳይ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን እንዲያውቁ የምንፈልገው።…
State of the District
Seattle Public Schools State of the District 2022 የትምህርት ቦርድ ፕሬዝዳንት Hersey ዛሬ ምሽት ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን።እንኳን ወደ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የ2020 መግለጫ በደህና መጡ። ከመጀመራችን በፊት፣ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች በየPuget Sound Coast Salish ህዝቦች ቅድመ አያቶች መሬቶች እና ባህላዊ ግዛቶች ላይ መሆናችንን እውቅና እንሰጣለን።በተለይ ለሀገራችን መመስረት፣ሀብትና እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ…