Seattle Public Schools

List of

Search for:

A student smiles for a photo with a sign that says welcome in Amharic

በ SPS አሁን ይመዝገቡ!

ጅዎ ነሐሴ 31 ላይ 5 ዓመት ይሆነዋል(ይሆናታል)? ስለዚህ በሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ወደ ኪንደርጋርተን ለመመዝገብ ጊዜው አሁን ነው።!
An illustration of a calendar

የ2025-26 ቁልፍ ቀኖች

የ2025-26 የትምህርት ዘመን ቀናት
A graphic with Seattle Public Schools logo

ለሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች፣ሰራተኞች እና ቤተሰቦች ያለንን ቁርጠኝነት እንደገና ማረጋገጥ

ሁሉንም ተማሪዎች ለማስተማር ሕገ መንግሥታዊ ግዴታ አለብን።እርስዎ ከየትም ቢሆኑም፣ እዚህ ቦታ አልዎት። 
A graphic with Seattle Public Schools logo

የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የበጀት ማሻሻያ እና ቀጣይ እርምጃዎች

የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የበጀት ማሻሻያ እና ቀጣይ እርምጃዎች
A graphic with Seattle Public Schools logo

ስለ በደንብ የተደራጁ ትምህርት ቤቶች አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃ 

የትምህርት ስርዓታችንን ትክክለኛ መጠን ለማድረግ እርምጃዎችን እየወሰድኩ ለ2025-26 የትምህርት ዘመን የበጀት ጉድለትን ለመፍታት የሚረዳ የተሻሻለ እቅድ አዘጋጅቻለሁ።በዚህ ክለሳ መሰረት፣
A collection of laptops with SPS stickers are stacked together in boxes on a table

የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የተማሪ መሳሪያዎች መመለስ

አብዛኞቹ ተማሪዎች የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች መሳሪያቸውን ይመለሳሉ።

LGBTQ Pride

ሰኔ 1 የLGBTQ + የኩራት ወር የመጀመሪያ ቀን ነው።
A graphic with Seattle Public Schools logo

ለሀገራዊ አደጋ ምላሽ

የእኛ ዋና ጉዳይ የተማሪዎቻችን ደህንነት ነው።
A graphic with clock and bell

በ2022-23 የትምህርት ዓመት የትምህርት መጀመርያ ሰዓት የደረገ ለውጥ የለም

ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ሰዓት ለመቀየር የቀረበው ሃሳብ አስመልክቶ ከብዙ ቤተሰቦች ስጋቶችን ሰምተናል።
A graphic with clock and bell

በታቀዱት የደወል ጊዜ ለውጦች ዝመናዎች

እነዚያን ተግዳሮቶች ለመፍታት ብዙ ጊዜ እየወሰድን ነው።