Key Seattle Public Schools Resources Amharic
የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች (SPS) ድረ-ገጽ በቋንቋዎ ይመልከቱ
ስለ ልጅዎ ትምህርት መረጃ ለማግኘት የ SPS ድረ-ገጽ በቋንቋዎ እንዲያስሱ እንጋብዝዎታለን።
የጉግል ትርጉም ቁልፍ( Google Translate key) የእያንዳንዱን የኢንተርኔት ገጽ ይዘት መጠነኛ ትርጉም ይሰጣል እና ይህንን ይመስላል:

ለበለጠ መረጃ ወይም እርዳታ እባክዎን ለትርጉም እና አስቶርጓሚ አገልግሎቶች ክፍል : በ (206) 252-0070 ይደውሉ ወይም በ languages@seattleschools.org ኢሜይ ይላኩ።
Google Translation App